Nov the new Ethiopian historical city
ኖቭ አዲሲቷ የኢትዮጵያ ስነ- ታሪካዊ ከተማ
N- nation
O- of
V- vissionary’s
ኖቭ አዲሲቷ የኢትዮጵያ ስነ- ታሪካዊ ከተማ
N- nation
O- of
V- vissionary’s
አላማችን- የኢትዮጵያ ጥንታዊ ታሪኮችን በአንድ ከተማ ውስጥ አጠቃሎ ለአለም ህብረተሰብ ማስተዋወቅ፡፡
ዋነኛ ግባችን- ጥንታዊ ኪነ-ጥበብ እና ጥንታዊ ስነ ታሪክን ያቀፈች የኢትዮጵያ አዲስ ከተማ መገንባት ነው፡፡
ኖቭ የኢትዮጵያ ታሪካዊ ቦታዎችን፣ መጽሀፍቶችን፣ ቅርሶችን፣ በአንድ ላይ ሰብስቦ ለትውልድ የሚያሻግር ነገረ ኢትዮጵያዊ ፍኖቶችን ያቀፈ ልዩ ከተማ ነው፡፡
ኖቭ ከአዲሲቷ ታሪካዊ የስነ-ጥበብ ከተማ በተለያዩ አላማዎችና ንዑስ ክፍሎች ጥንታዊነትና ዘመናዊነትን አጣምራ ያቀፈች ድንቅ ከተማ ናት፡፡በዚህ ውስጥ በዋነኝነት የኖቭ ከተማ ሁነኛ ይዘት የሚከተሉት ናቸው፡፡
የኢትዮጵያ ጥንታዊ እና ታሪካዊ ቦታዎችን፣መጽሀፍቶችን እና ቅርስና ታሪኮችን ይዘታቸው ሳይቀየርና ታሪካዊነታቸውን ሳይስቱ በአንድ ቦታ መሰብሰብ ነው፡፡
የኢትዮጵያ ጥንታዊ የታሪክና የሀይማኖት መገልገያ ቁሶች እንዲሁም የተለያዩ ብሔር ብሔረሰቦችን ቱፊትና ታሪክ ከዚህ ከተማ ውስጥ በአንድ ቦታ ላይ ይዘቱን ሳይቀይር ማስቀመጥ እና ለዓለም ማስተዋወቅ አልፎም ለትውልድ ማሸጋገር፡፡
የጠፉ የታሪክ ግብዓቶችን በመረጃ በማስደገፍ በፊት እንደነበሩት አስመስሎ በመስራትና ለቀጣይ ትውልድ መማሪያና መመራመሪያ ሆነው እንዲቆዩ ጠብቆ ማቆየት፡፡
የኢትዮጵያ ቱፊቶችን ማስተዋወቅ፡፡

በኖቭ አዲሲቷ የኢትዮጵያ ስነ- ታሪካዊ ከተማ ስር የሚገኙ ዲፓርትመንቶች
Nov television site(tv network)
Nov tour & travel agency
Nov art quarter (like a Hollywood & bollywood)
Nov historical library
Nov Geez language training canter
Technological tower of anjel
Health care laboratory and research canter
The future plan of nov by (anjel miro)

No comments:
Post a Comment